“ፍልሰታ ለሀገር ሰላም”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በወርሐ ነሐሴ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ለ15 ቀናት የሚትጾም ጾም ናት።
በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ከሚጾሙት ሰባት አጽዋማትም አንዷ ናት። በዚህ የጾም ወቅት ምዕመናን አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጾም...
“የገዘፈ ታሪክ ባለቤቶች፤ የአሸናፊነት ወላጆች”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገዘፈውን ታሪክ በገዘፈ ስብዕና ጽፈዋል፤ የገዘፈውን ታሪክ በረቀቀ ጀግንነት አትመዋል፤ በሚያስደንቅ ብልሃት አኑረዋል።
በጀግንነት አሸናፊነትን ወልደዋል። በጀግንነት ነጻነትን አጽንተዋል። በአንድነት በታሪክ ገናናውን ነገር አድርገዋል። በጥበብ ምንም ቢኾን የማይጠፋውን ታሪክ...
በ25 ዓመታቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ ሥራ አጥነትን መቀነስ ዓብይ ተግባር ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን እድገት ለማረጋገጥ የ25 ዓመታት አሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ቀርጾ ወደ ሥራ ለመግባት ዝግጅቱን አጠናቅቋል።
ይህ የዘላቂ ልማት ዕቅድ ለሥራ አጥነት ቅነሳ ምን ያህል...
የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ለድህነት ተኮር ዘርፎች ከጥቅል በጀቱ 12 ቢሊዮን ብር መድቧል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ከ225 ነጥብ 45 ቢሊዮን ብር በላይ ኾኖ በክልሉ ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል። ይህ በጀት ድህነት ተኮር ሴክተሮች ተብለው ለተለዩ ተቋማት ልዩ ትኩረት እንደሚሠጥም ተገልጿል።
ግብርና፣...
“መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው” ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መንግሥት የመንግሥት ሰራተኛውን ሕይዎት ለማሻሻል የሚያስችል እርምጃዎችን መውሰዱን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል፦
ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ግስጋሴ ለማፋጠን አዲስ የኢኮኖሚ...








