ዘመናዊ አሠራርን የሚፈልገው የኦፓል ምርት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በማዕድን ዘርፉ በርካታ ጸጋዎች አሉት። ክልሉ የኦፓል ማዕድንን ጨምሮ በርከት ያሉ ማዕድኖች የሚገኙበት ክልል እንደኾነ ይነገራል። ኦፓል ከሚመረትባቸው የክልሉ አካባቢዎች ውስጥ ደግሞ ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ...

ቡሄን በደብረ ታቦር

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴት መገኛ ከኾኑ ከተሞች ውስጥ ደብረ ታቦር ከተማ አንዷ ናት። በከተማዋ በየዓመቱ በክረምቱ ወራት በድምቀት ከሚከበሩ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር (ቡሔ)፣...

የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው። አቶ ጀማል አብዱ...

በዓለ ደብረ ታቦር በአብነት ትምህርት ቤቶች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ ነሐሴ 13 ይከበራል። በዓሉ በምዕመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በሚባል ባሕላዊ ትውፊት ይታወቃል፡፡   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...

የሸማቾች መብት እና የነጋዴዎች ግደታ እስከምን ድረስ ነው?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 የሸማቹን እና የንግዱን ማኅበረሰብ መብት እና ግዴታዎች በሰፊው የሚያስቀምጥ አዋጅ ነው።   አዋጁ በዋናነት በግብይት ምክንያት በሸማቾች አካል፣ ጤና እና ንብረት ላይ...