”ሙስሊም ወጣቶች አፍላ ጉልበታቸውን እና እውቀታቸውን አዋሕደው ለሀገራቸው ልማት ሊሠሩ ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል በባሕር ዳር ተመሥርቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል።
በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት በብልጽግና ፓርቲ...
የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የላቀ አፈፃፀም ላከናወኑ የፖሊስ አባላት እና መሪዎች ላሳዩት መልካም አፈፃፀም የእውቅና እና የማበረታቻ መርሐ ግብር አካሄዷል።
ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ላለፉት 33 ዓመታት ከ130 ሺህ በላይ የፖሊስ...
የታዳጊ እና ሕጻናት ሴቶች መብት ሊጠበቅ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር፣ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተማሪዎች በተገኙበት በሴት ተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል።
በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈጠረው የሰላም እጦት በሴት...
ከውጭ የሚገቡ የተቀነባበሩ የወተት ውጤቶችን ለማሰቀረት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምሥራቅ ጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ሁሴን አልዬ (ዶ.ር) ባለፉት አራት ዓመታት በተሠሩ የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የእንስሳት ሃብት ላይ ውጤቶች ተመዝግበዋል ብለዋል።
በተለይም በወተት መንደር...
“በኮምቦልቻ ከተማ ለሰው ተኮር ተግባራት የተሰጠው ትኩረት የሚደነቅ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኮምቦልቻ...








