‎ሕጻናት የሀገር የወደፊት ተስፋ እና ሃብት ናቸው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን በየዓመቱ ኅዳር 11 ይከበራል፡፡ ‎ቀኑን አስመልክቶ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ...

ለፖሊስ አባላት የተሰጠው ዕውቅና እና ማበረታቻ የበለጠ ለሥራ የሚያነሳሳ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ ሥራ ላስመዘገቡ የፖሊስ አባላት የማዕረግ፣ የእርከን፣ የሰርቲፊኬት ማበረታቻ እና የዕውቅና ሽልማት ሰጥቷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የፖሊስ አባላት...

አሚኮ ከዘገባ ሥራዎች ባለፈ የዕውቀት ሽግግር እንዲኖር እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአጋር ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና እየሠጠ ነው፡፡ የኮርፖሬሽኑ የሥልጠና ማዕከል ዋና ዓላማ ዕውቀት እና ክህሎትን ማዳበር እንደኾነ የተናገሩት በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥልጠና እና ምርምር ማዕከል...

በኩር ጋዜጣ ኅዳር 8/2018 ዓ.ም

https://drive.google.com/file/d/1eVREdBwKEasVtn3oJl20fLwUoRqb61NS/view?usp=drive_link

ከ60 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመገብ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የትምህርት ሥራን በአዲስ አቅም እና በልዩ ትጋት ለውጥ ማምጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከርእሰ መምህራን እና ከክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...