የደቡብ ወሎ ዞን ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላትን በጊምባ ከተማ አስመረቀ።

ደሴ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተመለመሉ እና በጊምባ ማሠልጠኛ ማዕከል ለወራት ሥልጠናቸውን የወሰዱ የሰላም አስከባሪ አባላትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት አስመርቋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የሰላም...

የውኃ ፖለቲካ፣ የቀይ ባሕር ተዋንያን እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና" ስምን መልአክ ያወጣዋል" እንዲሉ የቀጣናው ቀንደኛ ተዋንያኖች እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ የተዋንያኑ መበራከት ብቻ ሳይኾን ፍላጎቶቻቸውም ጉራማይሌ የሚባል ዓይነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲን ያካካተተው...

የውስጥ ሰላምን ለማረጋገጥ በተሠራው የተቀናጀ ሥራ በኹሉም ወረዳዎች ሰላም መፍጠር ተችሏል።

ከሚሴ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የሀገር ሽማግሌዎች በመጡበት ወረዳ ሰላምን ለማረጋገጥ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን ገልጸዋል። የጥፋት ኀይሎች በሕዝቡ ላይ የሚያደርሱትን...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል መገንባት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሠጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማልማት ስኬታማ ሥራዎችን መሥራቱን የምሥራቅ ጉራጌ ዞን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ያለውን ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው አልሚዎች በተለያዩ ዘርፎች እንዲሠማሩ የምሥራቅ ጉራጌ ዞን ጥሪ አቅርቧል። የምሥራቅ ጉራጌ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ሙስጠፋ ሀሰን ዞኑ ከተመሠረተ አጭር ጊዜ ቢኾንም በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል...