በቆሎን በእጅ መላጥም ኾነ መፈልፈል የሚያስቀር የፈጠራ ሥራ በከተሞች ፎረም ቀረበ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ10ኛው የከተሞች ፎረም ድርጅቶች እና ግለሰቦች የፈጠራ ሥራቸውን እያስተዋወቁ ናቸው። አዳዲስ ሥራዎቻቸውን ይዘው ወደ ኤግዚቢሽን ማዕከል የገቡ አንድ ድርጅት እና አንድ ግለሰብ በፈጠራ ሥራዎቻቸው ዙሪያ አሚኮ አነጋግሯል። ወጣት ሙክታር ሁሴን...

ትክክለኛ ግብር ካልተሰበሰበ ልማት ማልማት አይቻልም።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ በመኾን አዲስ የገቢ ግብር አዋጅ ረቂቅ ላይ ውይይት አድርጓል። ከተለያዩ ተቋማት የተጋበዙ እንግዶች እና...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ሠመራ ሎጊያ ከተማ ገብተዋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የምድረ ቀደምትነታችን ሕያው ምስክርና የሰው ዘር መገኛ፣ የኤርታሌ እሳተ ገሞራና የዳሎል ድንቅ ገጸ ምድር ባለቤት፣ የተፈጥሮና የባሕል ሀብታም ወደኾነችው የአፋሮች...

የባሕላዊ ሽምግልና ሥርዓት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ከተማ አቀፍ የባሕላዊ ሽምግልና መማክርት መመስረቻ ጉባኤን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ...

በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በቅንጅት እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በዘላቂነት ለመጠበቅ እና በውስጡ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን ለመንከባከብ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናዎነ እንደሚገኝ የስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የጽሕፈት ቤቱ ተወካይ ኀላፊ ላቀው መልካሙ ለማኅበረሰቡ...