የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከተሞቻችንን የዕደገት ጉዞና ተስፋ በግልፅ ያሳየ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በማፋጠን ከተሞቻችን ከፍተኛ ሚና ናቸው ብለዋል።
በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ሲካሄድ የቆየውና ዛሬ በድምቀት...
“የሁመራ አየር ማረፊያ አገልግሎት መጀመር ፋይዳው ብዙ ነው” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የሁመራ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
አካባቢው የሰላም እና የልማት ቀጣና መኾኑን የተናገሩት የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው ናቸው። የአየር መንገዱ አገልግሎት...
የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር ማጠቃለያ በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ...
“ለውጥ የሚመራው በመሪ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀምሯል።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ ከ77 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ፕሮጀክቱ በዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC)...








