አባቶች የቆዩ የኢትዮጵያ እሴቶችን ተጠቅመው ለዘላቂ ሰላም መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
ጎንደር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወገራ ወረዳ እና ከአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በዘላቂ ሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ በሁለቱም አሥተዳደሮች ያለውን አንጻራዊ ሰላም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአይ ኤም ኤፍ ፕሬዝዳንት ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአይ ኤም ኤፍ ፕሬዝዳንት ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባኤ...
የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሰላም መጽናት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደሴ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ''ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት'' በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
በምክክር መድረኩ ከደሴ ከተማ...
ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ወይም የነጭ ሪቫን ቀን ዓመታዊ የንቅናቄ መርሐ ግብርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ...








