ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሐሙድ ቢን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሐሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከቡድን 20...

ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተገልጋዮችን ከእንግልት እየታገደ ነው።

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስከረም 18/2018 ዓ.ም ነው ተጠናቅቆ ወደ ሥራ የገባው። የማዕከሉ ዋና ሥራ አሥኪያጂ ከበደ ሻሜቦ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሰባት ተቋማትን እና 20...

የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ መሥራት ከቻሉ ሰላምን በዘላቂነት ማምጣት ይቻላል።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች፣ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ተግባራት ዙሪያ ውይይት አድርጓል። ከተማ አሥተዳደሩ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና...

አባቶች የቆዩ የኢትዮጵያ እሴቶችን ተጠቅመው ለዘላቂ ሰላም መሥራት ይጠበቅባቸዋል።

ጎንደር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወገራ ወረዳ እና ከአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በዘላቂ ሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። ‎ ‎ውይይቱ በሁለቱም አሥተዳደሮች ያለውን አንጻራዊ ሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ...