የአካል ጉዳተኞች ቀን መከበር የተዛቡ አመለካከቶችን ለመቅረፍ ያስችላል።
አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የሚከበረውን 33ኛውን የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
"አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት...
“ኢትዮጵያ ለሕገ መንግሥታዊ ጉዞ ድርሻ ያበረከቱ ባሕላዊ እና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ...
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች እና መሰል ተቋማት ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ 49 የአፍሪካ ሀገራት እና አራት ታዛቢ ሀገራት እየተሳተፉ ነው።
በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ
"ሕገ መንግሥታዊነት እና የሀገረ መንግሥት...
ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ለተጓዦች ምቾት የምትፈጥር ናት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ጀልባን ሥራ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ መንገደኞችን አሳፍራ ወደ ደልጊ በማቅናት መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምራለች።
በኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና...
የደብረ ማርቆስ ከተማን ገጽታ የሚቀይሩ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ደብረማርቆስ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከአምስት ዓመቱ የአሻጋሪ የዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ የተቀዱ ዕቅዶችን በማቀድ ወደ ሥራ መገባቱ ተገልጿል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ...
የጤና መድኅን አገልግሎት አባላቱን በክብር እና በፍቅር የሚያስተናግድ መኾን አለበት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የማኅበረሰብ ጤና መድኅን አገልግሎት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የጤና አገልግሎት ከመከላከል እና መቆጣጠር ጀምሮ...








