የኮሪደር ልማት ለጎንደር ከተማ ከውበትም በላይ ችግሮችን የፈታ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ የከተማዋን ማስተር ፕላን ለመጠበቅ የሚያግዝ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። ‎ ‎በጎንደር ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ አንደኛው ዙር ተጠናቅቆ ሁለተኛው...

አማራ ባንክ ከታክስ በፊት 655 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የባለአክሲዮኖች አራተኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ እያካሄደ ነው። ባንኩ ጠቅላላ ሀብቱ 43 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱም ተገልጿል። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የባንኩ ዋና...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ላይ ነው፡፡ ስትራቴጂው ለዜጎች አዳዲስ ዕድሎችን...

ሕገ ወጥ ንግድን ለመከላከል ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምርት ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ጸረ ኮንትሮባንድ ጥምር ግብረ ኃይል የወንጀል ጉዳይ ቴክኒክ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የተገኙት...

“ትኩረት የሚያሻው የስኳር በሽታ”

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስኳር በሽታ በደም ውሰጥ የተዛባ የደም መጠን መኖር ማለት ነው። ይህ የሚኾነው ሰውነታችን በደም ውስጥ ያለውን የግሉኮስ መጠን በአግባቡ መቆጣጠር በማይችልበት ጊዜ ነው። ይህም በደም ውስጥ ያለው የስኳር...