የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል በተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት የኤድስ ቀን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አክብሯል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የዓለም የኤች አይ...

በኩር ጋዜጣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም

https://drive.google.com/file/d/1a6pRWTplCCE7i6i1eVkFG3rX9_9a2DOd/view?usp=drive_link

አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው ዕድል ይፈልጋሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አካል ጉዳተኞችን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን ይከበራል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...

‎ጤናማ ዜጋ መፍጠር ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ወሳኝ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንን አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ የፓናል ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ ‎ ‎በዓሉ በየዓመቱ ኅዳር 22 የሚከበር ሲኾን ዛሬም ''ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ...

“አሚኮ ለሀገር እድገት የሚበጅ የመገናኛ ብዙኀን አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ጠንካራ ተቋም ነው” ሚኒስትር ዴኤታ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስቴር መሪዎች፣ የሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ እና የቅዱስ ላሊበላ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የማኅበረሰብ ተወካዮች እና የቱሪዝም ባለሙያዎች በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ የልማት...