የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተደረገው የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። ለዚህም የጸጥታ ኀይሉ ቀደም ብሎ ያደረገው ከፍተኛ የሰው ኀይል ስምሪት እና የሎጀስቲክስ ዝግጅት ቀዳሚውን...

“ከግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጥሞና ጊዜ ነው” ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ-ምርጫ ሥራዎች እና የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ለጠቅላላ ምርጫው የሚያስፈልገው የቅድመ...

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

ስለዒድ አል-አድሐ “ዐረፋ” በዓል ስናስብ ሦስት ነገሮች ቀድመው ይታወሱናል። መስዕዋትነት፣ መታዘዝ እና መተጋገዝ። አባት ልጁን ለመስዕዋት ያቀረበበት፤ ልጅ የአባቱን ትዕዛዝ የፈጸመበት፤ ሙስሊሞች የመተጋገዝን እሴት ለዓለም የገለጡበት በዓል ስለሆነ “ዐረፋ” በሕዝበ-ሙስሊሙ ዘንድ ትልቅ ትርጉም አለው። እስማኤል...

የአማራ ክልል የፍርድ ቤቶች ጥሪ ማዕከል በሙሉ አቅሙ ሥራ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተገልጋዮችን ወጭ፣ ጊዜ እና እንግልት የሚቀንሱ ዘመናዊ የዳኝነት አገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እየዘረጋቸው ካሉ ዘመናዊ አሠራሮች መካከል ባለጉዳዮች...

“ያቀድነውን እንደምንሠራ የፈጸምናቸውን ኘሮጀክቶች በተግባር አሳይተን ቀርበናል” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ

ወልድያ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ተካሄዷል። መርሳ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን ከተማዋን ለኑሮ እና ለሥራ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ከኢንቨስትመንት...