አካታች ማኅበረሰብ በመገንባት አካል ጉዳተኞችን በልዩ ልዩ ጉዳዮች ተሳታፊ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት'' በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞችን ቀን እየተከበረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ...

የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጉበት በሽታ (ሄፕታይተስ ቢ) የመከላከያ ክትባትን በባሕር ዳር ከተማ በይፋ አስጀምሯል። በባሕር ዳር ጤና ጣቢያ የተወለደ ልጃቸውን ሲያስከትቡ ያገኘናቸው አቶ አዲሱ ንብረት ልጆቻቸው በጤና ተቋም...

የሃይማኖት አባቶች የሰላም መልዕክተኞች በመኾናቸው ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ በትኩረት ሊሠሩ ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖት የሰላም መሠረት ነው" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስታትስቲክስ መረጃ የምንመኘውን የአህጉራችን አፍሪካ ዕድገት ዕውን ለማድረግ የምንመራበት የልማት ካርታችን ነው። ዛሬ የአፍሪካን የልማት አጀንዳ የሚመራውን የአፍሪካ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ አስጀምረናል። ኢትዮጵያ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...