ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የወተት ምርትን 50 በመቶ የሚቀንሰውን ጉርብርብ የተባለ የቀንድ ከብት በሽታ ክትባት...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የወተት ምርትን 50 በመቶ የሚቀንሰውን ጉርብርብ የተባለ የቀንድ ከብት በሽታ ክትባት በነፃ ሰጠ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጉርብርብ በሽታ (አባ ኬሻ) በቀንድ ከብቶች ላይ የሚከሰት በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው። በባሕር...

በከተማዋ ወንጀልን ለመከላከል በተከናወኑ ተግባራት የሕዝቡ ድጋፍ ከፍተኛ እንደነበር መምሪያው ገለጸ፡፡

በከተማዋ ወንጀልን ለመከላከል በተከናወኑ ተግባራት የሕዝቡ ድጋፍ ከፍተኛ እንደነበር መምሪያው ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚስተዋሉ የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል የነዋሪዎች ሚና የጎላ እንደኾነ የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የኮሚዩኒኬሽንና...

የአፍሪካ ከፍተኛው ችግር የእውቀት ብርሀን ማጣት እንደኾነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡

የአፍሪካ ከፍተኛው ችግር የእውቀት ብርሀን ማጣት እንደኾነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ከፍተኛው ችግር የእውቀት ብርሀን ማጣት እንደኾነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ...

ከሳዑዲ አረቢያ 380 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡

ከሳዑዲ አረቢያ 380 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ ያለ መኖሪያ ፈቃድ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተው ማረሚያ ቤት ከነበሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 380 ዎቹ ወደ አገራቸው ተመለሱ። ዛሬ በሚደረጉ አምስት ተመሳሳይ በረራዎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ መልክ የተዋቀረውን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) መርቀው ከፍተዋል። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለከፍተኛ...