በ2013 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 19 /2013 ዓ.ም ድረስ ከ 18 ነጥብ 5 ቢሊዮን...

በ2013 በጀት ዓመት እስከ ሰኔ 19 /2013 ዓ.ም ድረስ ከ 18 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት...

ወይዘሮ ኢትዮጵያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ 2 ሺህ ዶላር ለገሱ፡፡

ወይዘሮ ኢትዮጵያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ 2 ሺህ ዶላር ለገሱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ መሪላንድ ያደረጉት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይዘሮ ኢትዮጵያ አልፍሬድ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ኩራት እንደሚሠማቸው በተደጋጋሚ...

የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ለአንበጣ መንጋ መከላከል ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡

የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት ለአንበጣ መንጋ መከላከል ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጋዛጊብላ ወረዳ በሚገኙ ስምንት ቀበሌዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡ በመምሪያው የሰብል...

በተያዘው ክረምት ከ14 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ የፍራፍሬ ችግኝ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየሠራ መሆኑን...

በተያዘው ክረምት ከ14 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ የፍራፍሬ ችግኝ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መለሰ አስፋው በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ...

የኮሎኔል ዕምሩ ወንዴ የቀብር ሥነ ሥረዓት ከፍተኛ የመንግሥት ኀላፊዎች፣ አርበኞች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት...

የኮሎኔል ዕምሩ ወንዴ የቀብር ሥነ ሥረዓት ከፍተኛ የመንግሥት ኀላፊዎች፣ አርበኞች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተወልደዉ ያደጉት በበጌ ምድር ደብረ...