አሸባሪው ሕወሓት እርዳታ በአውሮፕላን እንዲገባ በመጠየቅ የሚፈልጋቸውን የጦር መሳሪያዎች ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ።
አሸባሪው ሕወሓት እርዳታ በአውሮፕላን እንዲገባ በመጠየቅ የሚፈልጋቸውን የጦር መሳሪያዎች ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉብርሃን ኃይሌ እንደተናገሩት አሸባሪው ሕወሓት የትግራይ ሕዝብ ወደ ጦርነት...
ኢትዮጵያና ስዊድን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
ኢትዮጵያና ስዊድን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ሊንድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል።
ኢትዮጵያና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ100ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ (CPC) የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን በራሳቸውና...
ኢትዮጵያ የተሰረቁ ቅርሶቿን ከኔዘርላንድ ልታስመለስ ነው፡፡
ኢትዮጵያ የተሰረቁ ቅርሶቿን ከኔዘርላንድ ልታስመለስ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶቹ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የነበሩ ሦስት ጥንታዊ መጻሕፍቶችን ያካትታል፡፡ ቅርሶቹ ባለፈው ሳምንት ለሽያጭ ጨረታ ቀርበው ነበር፤ በኔዘርላንድ ዘሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጨረታውን ያቀረቡትን...
“መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት አጀንዳውን ወደ ሌላ ቀዳሚ ተልዕኮ ማድረጉ የተሻለ ወታደራዊ...
“መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት አጀንዳውን ወደ ሌላ ቀዳሚ ተልዕኮ ማድረጉ የተሻለ ወታደራዊ ስልት ነው” በውትድርና ኢትዮጵያን ያገለገሉ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት የሕግ ማስከበር ግዳጁን በብቃት በመወጣት...