የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከ6 መቶ በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ።

የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከ6 መቶ በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ እና በማታ በዲፕሎማ መርሃ ግብሮች በአማረኛ ፣ በእንግሊዘኛ እና በብሔረሰቡ ቋንቋ በሊኒየር ሞዳሊቲ ፣...

በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ።

በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ። ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል የቀድሞ አመራሮችና በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም ያለመ የድጋፍ መርኃግብር የማስጀመሪያ...

“እኛ ዛሬ የምናስቀምጠው ጡብ የነሱን የነገ ቤት ይገነባል” እሸቱ በቀለ (ዶክተር)

ኢትዮጵያውያኑ ከአጣዬ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ለገቡ 12 ተማሪዎች ሙሉ ዓመታዊ ወጪን ለመሸፈን ቃል ገቡ፡፡ ሌሎች 85 ተማሪዎች ግን አሁንም ድጋፍ ይሻሉ ተብሏል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሕሊናቸውን በፍቅረ ነዋይ የለወጡ የሕዝብን ሰላም ለመንሳት ሌት...

በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ንጹሀን ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑ ተገለጸ።

በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ንጹሀን ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን ሰዎች ከመንግሥት ጋር ሰርታችኋልና ከኛ ጋር አልተባበራችሁም በሚል ምክንያት ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑን...

“ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

"ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ...