“ሠራዊቱ ለሕግና ለሞራል የሚገዛ በመሆኑ በሕዝብ ላይ ከመተኮስ መስዋእትነትን መርጧል” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ...
"ሠራዊቱ ለሕግና ለሞራል የሚገዛ በመሆኑ በሕዝብ ላይ ከመተኮስ መስዋእትነትን መርጧል" የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሕግና ለሞራል የሚገዛ በመሆኑ በሕዝብ ላይ ከመተኮስ መስዋእትነትን እንደመረጠ የአስቸኳይ...
የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ 1 ሺህ 402 መምህራንን አስመረቀ።
የደብረ ብርሃን መምህራን ኮሌጅ 1 ሺህ 402 መምህራንን አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 402 ዕጩ መምህራንን በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡
ተመራቂዎቹ በ13 የትምህርት...
ያገባኛል የጤና ኢኒሼቲቭ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጀመረ፡፡
ያገባኛል የጤና ኢኒሼቲቭ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአይ ኬር ወይም ያገባኛል የተሰኘ የጤና መርኃግብር ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ ለህክምና አገልግሎት ፈላጊዎች የተቀናጀ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል...
የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከ6 መቶ በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ።
የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከ6 መቶ በላይ ሰልጣኞችን አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ እና በማታ በዲፕሎማ መርሃ ግብሮች በአማረኛ ፣ በእንግሊዘኛ እና በብሔረሰቡ ቋንቋ በሊኒየር ሞዳሊቲ ፣...
በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ።
በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል የቀድሞ አመራሮችና በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም ያለመ የድጋፍ መርኃግብር የማስጀመሪያ...