የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂደውን ስብሰባ በመቃወም ሰልፍ ሊካሄድ ነው።

የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂደውን ስብሰባ በመቃወም ሰልፍ ሊካሄድ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የሚያካሄደውን ስብሰባ በመቃወም በአሜሪካ የተለያዩ...

በደቡብ ሱዳን ቦር የሚገኘው የ14ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተባበሩት መንግሥታትን የሰላም ማስከበር ሜዳልያ...

በደቡብ ሱዳን ቦር የሚገኘው የ14ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተባበሩት መንግሥታትን የሰላም ማስከበር ሜዳልያ ተሸላሚ ሆነ። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ሱዳን የተሰማራው የሰላም አስከባሪ (ዩናሚስ) ምክትል ኮማንድ ሜጀር ጀነራል ኤም ዲ ማይን ኡላህ ቾድሪ...

በባሕር ዳር ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ሥራ መሥራቱን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...

በባሕር ዳር ሊከሰት የሚችለዉን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ሥራ መሥራቱን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለሥልጣን ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለሥልጣን ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት 2013 ዓ.ም ጀምሮ...

ለግብርና ግብዓት 7 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ መቅረቡን ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ።

ለግብርና ግብዓት 7 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ መቅረቡን ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ ክልሉ በአሁኑ ወቅት መደበኛ የልማት እና የመልካም...

በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚታዩ የኢንቨስትመንት ማነቆዎች አፋጣኝ መፍትሔ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚታዩ የኢንቨስትመንት ማነቆዎች አፋጣኝ መፍትሔ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የውጭ ኢንቨስተሮች የሚያጋጥማቸውን ማነቆዎች ለመፍታት የተቋቋመው ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ መደበኛ...