ማን ነው አምባሳደር?

ማን ነው አምባሳደር? ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ ሰፊ ጽንሰ ሐሳብ የተሸከመ ቃል ቢሆንም በውጭ መንግሥታት ወይንም ድርጅቶች መካከል ያለውን ልዩነት በውይይት፣ በድርድር ወይም ሌሎች ሰላማዊ መንገዶችን በመጠቀም ተጽዕኖ ማሳረፍ የሚያስችል ጥበብ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ዲፕሎማሲ...

ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ።

ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባል ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች በእንጦጦ ፓርክ ችግኝ ተከሉ። በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል አዘጋጅነት የአባል ሀገራቱ...

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ ተገለጸ።

ቡሩንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን የታላቁ ህዳሴ ግድብን መጠናቀቅ እየጠበቀች መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዩጋንዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሰረት ከቡሩንዲ ውኃ፣ ኢነርጂ እና ማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር...

የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።

የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ የወጣውን አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች...

በመጠናቀቅ ሂደት ላይ የሚገኘው የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ግንባታ መፍረሱ ለጎርፍ አደጋ ስጋት ዳርጎናል ሲሉ...

በመጠናቀቅ ሂደት ላይ የሚገኘው የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ግንባታ መፍረሱ ለጎርፍ አደጋ ስጋት ዳርጎናል ሲሉ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳውሃ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውሃ ከተማ በተያዘው በጀት ዓመት...