የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ሕዝብን ደጀን አድርጐ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ቆሟል፡፡

የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ሕዝብን ደጀን አድርጐ ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ቆሟል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ ሕዝብን ደጀን አድርገው በከወኑት የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከፍተኛ ድል ማስመዝገባቸው ይታወሳል። አሸባሪው...

በደሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ተጀመረ።

በደሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ ተጀመረ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የተጀመረዉ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 77 ሺህ የሚሆኑ በጎ ፈቃደኞችን ተሳታፊ የሚያደርግ ነው። 57 ሚሊዮን ብር ወጭ...

“የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርታማነትን ማሳደግና ለማምረቻው ዘርፍ ግብዓት እንዲሆን ለማድረግ መንግሥት እየሠራ ይገኛል”...

"የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርታማነትን ማሳደግና ለማምረቻው ዘርፍ ግብዓት እንዲሆን ለማድረግ መንግሥት እየሠራ ይገኛል" ዶክተር አሕመዲን መሐመድ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢትዮጵያ የበይነ መረብ ውይይት አካል የሆነውና የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ መደግፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ...

የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በ10 ቀናት ውስጥ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን...

የደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በ10 ቀናት ውስጥ ከፍለው እንዲያጠናቅቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም የደረጃ...

የኢትዮ – ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

የኢትዮ - ሩሲያ 11ኛው ወታደራዊ የቴክኒክ ትብብር የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱን ሀገሮች ወታደራዊ ትብብር ማጠናከርን ዓላማ ያደረገው ይህ ውይይት ፣ ከዚህ በፊት የተደረገውን 10ኛውን የወታደራዊ ቴክኒክ ፕሮግራም አጀንዳ አይቶ...