የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ ራሱን በማጠናከር የማኅበረሰብ አገልግልት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ ራሱን በማጠናከር የማኅበረሰብ አገልግልት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት መግለጫ መርኃግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመግለጫው ላይ በምርጫ ሂደቱ...

“ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ እንደሀገር ችግሮች ቢኖሩም ቦርዱ የዜጎችን ድምጽ ወደ ሥልጣን ለመቀየር...

"ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ እንደሀገር ችግሮች ቢኖሩም ቦርዱ የዜጎችን ድምጽ ወደ ሥልጣን ለመቀየር መደረግ ያለበትን ሂደት አከናውኖ ዛሬ ላይ ደርሰናል" የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የስድሰተኛው ሀገር...

“አረጀ ይሉኛል አወይ የሰው ነገር ፣ መቸ ተወልዶ ያውቃል ነጭ እምቦሳ በሀገር”

"አረጀ ይሉኛል አወይ የሰው ነገር መቸ ተወልዶ ያውቃል ነጭ እምቦሳ በሀገር" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) መኖርም መሞትም በሀገር ሲሆን ያምራል በማለት በ81 ዓመታቸው አሸባሪውን ትህነግ ለመፋለም ቆርጠው ተነስተዋል፡፡ ከአሁን በኋላ የማንም ባንዳ ተከዜን ተሻግሮ የወልቃይትን...

ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመተከል ዞን ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች በዘላቂነት እስኪቋቋሙ ድረስ የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዞኑ ኮማንድ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ካለው አጠቃላይ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነት አንጻር 80 በመቶ ገደማ የሚሆነውን ሥራ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ካለው አጠቃላይ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነት አንጻር 80 በመቶ ገደማ የሚሆነውን ሥራ ለማከናወን ተጨማሪ ሀብትና ሰፊ ሥራ እንደሚያስፈልግ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተለይም በፎገራ፣ በሊቦ ከምከምና...