የደረጃ”ሐ” ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን ግብር በተያዘለት ጊዜ ከፍለው ማጠናቀቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ...

የደረጃ”ሐ” ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን ግብር በተያዘለት ጊዜ ከፍለው ማጠናቀቅ እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ። አገልግሎቱ ነገን ጨምሮ የሚሰጥ መሆኑን ግብር ከፋዮች አውቀው እንዲከፍሉ ቢሮ አሳስቧል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 306 ሺህ...

“ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መምሕራን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ታቅዷል” የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር

“ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መምሕራን የሚያደርጉትን ድጋፍ ለማጠናከር ታቅዷል" የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መምህራን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እያደረጉ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ ለማስቀጠል ማቀዱን ማኅበሩ አስታወቀ። የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ለታላቁ...

“በትልቅ ሀገር ውስጥ ውስን ሎጂስቲክስ ይዞ ምርጫ ማከናውን ከባድ ቢሆንም መፍትሔ ማምጣትና ማረም የሚችሉ...

“በትልቅ ሀገር ውስጥ ውስን ሎጂስቲክስ ይዞ ምርጫ ማከናውን ከባድ ቢሆንም መፍትሔ ማምጣትና ማረም የሚችሉ ባለሙያዎች በመኖራቸው ስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫን በስኬት ማከናውን ተችሏል” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የስድስተኛውሀገራዊ ምርጫ...

“የዛሬው የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤት መግለጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ሂደት ወሳኝ ምዕራፍ ነው” አምባሳደር...

"የዛሬው የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ውጤት መግለጫ ለኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ሂደት ወሳኝ ምዕራፍ ነው" አምባሳደር ስቴፋን አዎር ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤትን አስመልክቶ የምርጫ ቦርድ ውጤት መግለጫ መርኃግብር እየተካሄደ...

የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ ራሱን በማጠናከር የማኅበረሰብ አገልግልት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ ራሱን በማጠናከር የማኅበረሰብ አገልግልት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት መግለጫ መርኃግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመግለጫው ላይ በምርጫ ሂደቱ...