አሸባሪው ትህነግ ጊዜ ከተሰጠው የቀጣናው ስጋት እንደሚሆን አሚኮ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት...
አሸባሪው ትህነግ ጊዜ ከተሰጠው የቀጣናው ስጋት እንደሚሆን አሚኮ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት
መምህር ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ የደቀነውን የሕልውና አደጋ ለመመከት
ገንዘብ ያለው በገንዘቡ፣ ጉልበት ያለው በጉልበቱ፣...
“የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል” አቶ ደስታ ሌዳሞ
"የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል" አቶ ደስታ ሌዳሞ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ርዝራዦችና ደጋፊዎች በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማዋረድና ሰላሟን ለማናጋት የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስና ለመመከት ተነሳስተናል ሲሉ የሲዳማ...
“በህልውና ዘመቻው በግንባር ጠላታችንን ከመፋለም ባለፈ ድህነትን ለማሸነፍም ችግኝ መትከል ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ...
“በህልውና ዘመቻው በግንባር ጠላታችንን ከመፋለም ባለፈ ድህነትን ለማሸነፍም ችግኝ መትከል ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕር ዳር ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ነዋሪዎች፣ የመንግሥትና...
የከተማቸውን ሰላም በመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እያከናወኑ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
የከተማቸውን ሰላም በመጠበቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር እያከናወኑ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻው የተለያዩ ድጋፎችን በማከናወን ላይ የሚገኙት የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርም የድርሻቸውን እየተወጡ...
“የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት ነው” አና ጎሜዝ
"የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት ነው" አና ጎሜዝ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓ ህብረት በፓርላማ አባልነት ለ15 ዓመታት ያገለገሉት አና ጎሜዝ የትህነግ ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት...








