“አሸባሪው የትህነግ ጁንታው ቡድን በክልላችንና በሀገራችን ላይ እየፈፀመ ያለውን የወረራና የዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ በቂ...
"አሸባሪው የትህነግ ጁንታው ቡድን በክልላችንና በሀገራችን ላይ እየፈፀመ ያለውን የወረራና የዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ በቂ ምላሽና የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ቀጥሏል" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ)...
በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ።
በአፋር ክልል በኩል ትንኮሳ የፈጸመው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ “ሜይዴይ” በሚል ሰይሞ በአፋር ክልል አለሌ ሱሉላ በሚባል አካባቢ ያሰማራው ቡድን የሽብር ጥቃት በመፈጸሙ ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን...
“ኢትዮጵያ ወደብ ካላቸው ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት አብሮ ለመልማትና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ሰፊ እድል...
"ኢትዮጵያ ወደብ ካላቸው ሀገራት ጋር የሚኖራት ግንኙነት አብሮ ለመልማትና የሕዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ሰፊ እድል ይፈጥራል" የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጎረቤት ሀገራት ያሉ አማራጭ ወደቦችን የመጠቀም ዕድሎቿን ማስፋቷ ኢኮኖሚውን...
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ሆኑ።
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ሆኑ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ ጄኔራሎችና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የሥራ ምደባ ሰጥተዋል።
የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ...
“በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ እንዲያገኙ እየሠራን ነው”...
"በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ እንዲያገኙ እየሠራን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) “በሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የተጎዱ የሠራዊት አባላት ለጀግንነታቸው የሚመጥን ክብካቤና ድጋፍ...








