አሸባሪው ሕወሓት ትንኮሳውን ወደሌሎች ክልሎች በማስፋቱ የእርዳታ እህል ለማጓጓዝ መቸገሩን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
አሸባሪው ሕወሓት ትንኮሳውን ወደሌሎች ክልሎች በማስፋቱ የእርዳታ እህል ለማጓጓዝ መቸገሩን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ ሲል ያሳለፈውን የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔን ወደ ጎን በመተው ትንኮሳውን...
“አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ይገኛል” መከላከያ ሚኒስቴር
"አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ይገኛል" መከላከያ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ነው" ሲል መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ባለፉት ሁለት ቀናት በአፋር...
የህልውና ዘመቻውን በውጤት ለመፈጸም የሚባክን ጊዜ፣ ጉልበት እንዲሁም ገንዘብ መኖር የለበትም ሲሉ የአማራ ክልል...
የህልውና ዘመቻውን በውጤት ለመፈጸም የሚባክን ጊዜ፣ ጉልበት እንዲሁም ገንዘብ መኖር የለበትም ሲሉ የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ቀለሙ ሙሉነህ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ከክልሉ ገጠር...
ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ግዳጅ ቀጠና ሊያመሩ ነው፡፡
ተጨማሪ የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት ወደ ግዳጅ ቀጠና ሊያመሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ሀገር ላይ የጋረጠውን አደጋ ለመቀልበስ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት እየሠሩ ይገኛሉ።
የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበልም...
ለአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተለያየ መንገድ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን...
ለአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በተለያየ መንገድ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል የሚገኙ የጁንታው ተላላኪዎች ለቡድኑ የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ መቆየታቸውን...








