“አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ የማደናቀፍ ድርጊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊወገዝ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

"አሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ የማደናቀፍ ድርጊት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊወገዝ ይገባል" ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ሕወሓት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ በማደናቀፍ የፖለቲካ ትርፍ የማግኘት ጥረት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...

የሕወሓት አሸባሪ ቡድንን ወደ ራያ ቆቦ ለማስገባት መረጃ ሲያቀብሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

የሕወሓት አሸባሪ ቡድንን ወደ ራያ ቆቦ ለማስገባት መረጃ ሲያቀብሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ወደ ራያ ለሚያደርገው መስፋፋት አጋዥ የነበሩ 5 የጥፋት ኃይሎች በጸጥታ ኃይሉ በቁጥጥር...

“ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው” ለመከላከያ ሠራዊት እጅ የሰጡ ሕጻናት ወታደሮች

"ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ለመከላከያ ሠራዊት እጅ የሰጡ ሕጻናት ወታደሮች ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ሲሉ በሀገር መከላከያ የተያዙ ሕጻናት ወታደሮች ተናገሩ። ከታዳጊ...

“ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም” ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

"ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም" ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ዓይናችንን ለአፍታ ሳንነቅል ደኅንነቱን እየጠበቅን እንገኛለን" ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ይልማ...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ ክልል ስደተኞችን ካሉበት አጣብቂኝ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ የስደተኞች እና...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ ክልል ስደተኞችን ካሉበት አጣብቂኝ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኤርትራዊያን...