“እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሉ እንጦርጦስ ለመግባት እንደወሰኑት ሁሉ፣ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ከብተና ለመታደግ ስንል...

"እነሱ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሉ እንጦርጦስ ለመግባት እንደወሰኑት ሁሉ፣ እኛ ደግሞ ኢትዮጵያን ከብተና ለመታደግ ስንል የማንከፍለው ዋጋ የለም" በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ...

“የሕዳሴው ግድብ የውኃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሲያሰራጩት የነበረውን ሐሰተኛ መረጃ ያጋለጠ ነው” የዓረብ ሀገራት...

"የሕዳሴው ግድብ የውኃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሲያሰራጩት የነበረውን ሐሰተኛ መረጃ ያጋለጠ ነው" የዓረብ ሀገራት ግንኙነት ተመራማሪ ዛይድ ዜዳን አል-ሀሪሪ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...

ʺአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን” ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

ʺአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን" ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው ብለዋል። አሸባሪው...

የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል፡፡

የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ኃይል አባላትን ለሀገራዊ ጥሪ ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ልዩ ኃይሉ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየሠራ...

ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ “

ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ " ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ዓለም ቆሞ ያጨበጨበለት፣ በጀግንነቱ የተደነቀበት፣ ጠላት ከባሕር ማዶ ሆኖ የተሸበረለት፣ ኃያላን ነን ያሉት እጅ የነሱለት፤ ጠላት እንደ ቆሎ በእጁ የሚጨብጥ፣...