“ትህነግን በቆፈረችው ጉድጓድ እንቀብራለን፤ ኢትዮጵያን ከጠላት ፅዱ አድርገን የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን” የዳባት ከተማ...

“ትህነግን በቆፈረችው ጉድጓድ እንቀብራለን፤ ኢትዮጵያን ከጠላት ፅዱ አድርገን የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን” የዳባት ከተማ ውትድርና ሰልጣኝ ወጣቶች ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በርካታ የዳባት ከተማ ወጣቶች መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው ጠላትን በግንባር ለመዋጋት...

ሰዓተ ዜና ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ)

https://www.youtube.com/watch?v=MeGexeyGG-8

“በሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የሚያዝም ሆነ የሚለቀቅ ቦታ የለም” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት...

"በሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የሚያዝም ሆነ የሚለቀቅ ቦታ የለም" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ...

አሸባሪው ትህነግ በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

አሸባሪው ትህነግ በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው አሸባሪው ትህነግ አጎራባች ክልሎች ላይ ተከታታይነት ያለው ትንኮሳ እየፈጸመ...

አሸባሪው ትህነግ የሚያራምደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮውን ለማሳካት በመሆኑ መረጃን ከታማኝ ምንጮች መውሰድ...

አሸባሪው ትህነግ የሚያራምደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገር የማፍረስ ተልዕኮውን ለማሳካት በመሆኑ መረጃን ከታማኝ ምንጮች መውሰድ እና ደጋግሞ ማጣራት እንደሚገባ የሥነ ተግባቦት ምሁር አስገነዘቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምንገኘው “በመረጃ ዘመን” ላይ ነው፡፡ መረጃ በዚህ...