በእነ ዶክተር ደብረፅዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ...
በእነ ዶክተር ደብረፅዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእነ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ...
የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሹን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ ለመስበር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከሁሉም ክልል ከተውጣጡ...
የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሹን አሸባሪ ቡድን አከርካሪ ለመስበር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከሁሉም ክልል ከተውጣጡ ልዩ ኅይሎችና ከአማራ ሚሊሻ ጋር በመኾን አኩሪ ድሎችን እያስመዘገበ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፋኖ ሀገር አፍራሽ የአሸባሪውን...
የታጋይ መብራቱ የትግል ጉዞ ከፍል ሁለት
የታጋይ መብራቱ የትግል ጉዞ ከፍል ሁለት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታጋይ መብራቱ ከከፋኝ ምስረታ እስከ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባልነት ሲንቀሳቀሱ በትህነግ በኩል ከፍተኛ ክትትል ቢደረግባቸውም በብልሃትና በድፍረት ተጋፍጠው አልፈዋል። ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጉዳያቸውን...
ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው” የሰሜን...
"ከውስጥ ኾነው የተላላኪነት ሥራ በሚሠሩ የሕዝብ ጠላቶች ላይ ሕጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው" የሰሜን ጎንደር ዞን
ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን
ባሕር ዳር:ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን በወቅታዊ ጉዳይ
ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች...
የቀድሞ የኢትዮጵያ የአየር ወለድ ሠራዊት አባላት አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለመደምሰስ መንግሥት የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም...
የቀድሞ የኢትዮጵያ የአየር ወለድ ሠራዊት አባላት አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለመደምሰስ መንግሥት የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ወለድ ሠራዊት ማኅበር ዛሬ በቢሾፍቱ ባካሄደው መርኃ ግብር በወቅታዊ...








