”አሸባሪው ህወሓት ቀድሞም ህጻናትንና አረጋውያንን በጦር ግንባር የማሰለፍ አሳፋሪ ልምድ ያለው ቡድን ነው” ሜጀር...

”አሸባሪው ህወሓት ቀድሞም ህጻናትንና አረጋውያንን በጦር ግንባር የማሰለፍ አሳፋሪ ልምድ ያለው ቡድን ነው" ሜጀር ጄነራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ) ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት ቀድሞም በትጥቅ ትግል ወቅት ህጻናትንና አረጋውያንን በጦር ግንባር...

የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ሥርዓት የሚይዝ ከሆነ መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚችል ገለጸ።

የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ሥርዓት የሚይዝ ከሆነ መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚችል ገለጸ። ባሕር ዳር:ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፓዎር ከኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር...

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ...

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ)...

በኢትዮጵያ ክብርና ብሔራዊ ጥቅም ላይ የሚመጣን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደማይታገስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስገነዘበ።

በኢትዮጵያ ክብርና ብሔራዊ ጥቅም ላይ የሚመጣን ማንኛውንም እንቅስቃሴ እንደማይታገስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስገነዘበ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከተቋቋሙበት ዓላማ ውጭ የሀገርን ጥቅም በሚጻረር መልኩ ሲንቀሳቀሱ ያገኛቸውን ሦስት ግብረ-ሰናይ...

“የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር እንደማይችል አሜሪካ ልትገነዘብ ይገባል”...

"የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር እንደማይችል አሜሪካ ልትገነዘብ ይገባል" የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትህነግ አሸባሪ ቡድን ካልጠፋ በስተቀር በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ሊኖር...