“በሀገራችንና በሕዝባችን ህልውና በመጣብን ጠላት ላይ ምህረት የለሽ ክንዳችን አንስተን መታገል የሁላችንም ግዴታ ነው”...
"በሀገራችንና በሕዝባችን ህልውና በመጣብን ጠላት ላይ ምህረት የለሽ ክንዳችን አንስተን መታገል የሁላችንም ግዴታ ነው" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ...
“ድል ያለመስዋእትነት የማይታሰብ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
"ድል ያለመስዋእትነት የማይታሰብ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው ጽሑፍ እንዳለው ታሪካዊ ከተሞቻችንም ኾነ አጠቃላይ የአማራን ግዛት ከጠላት...
አሸባሪው ቡድን ከውጭ አካላት ጋር በመመሳጠር ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ለማድረስ ሐሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨ እንደሚገኝ የጠቅላይ...
አሸባሪው ቡድን ከውጭ አካላት ጋር በመመሳጠር ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ለማድረስ ሐሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የውጭ ቋንቋዎች መገናኛ ብዙኀን ኀላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር...
የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር አልማ ከራያ ቆቦና ዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡
የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር አልማ ከራያ ቆቦና ዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአልማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አራጋው ታደሰ ማኅበሩ ከልማት ሥራዎች ባሻገር በተለያዩ ምክንያቶች ለሚፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ...
በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ለህልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡
በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን ለህልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን በድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴአቸው አማካኝነት ለአማራ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ...








