“እንደቀድሞው ሁሉ የሚወደን ሰይፉን ይዞ ይከተለን” የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች
“እንደቀድሞው ሁሉ የሚወደን ሰይፉን ይዞ ይከተለን” የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ቡድን የስልጣን ዘመን አከርካሪው የተሰበረው፣ የፈላጭ ቆራጭነት እርካብ የሾለከው እና የኢትዮጵያዊያን የነፃነት ጎህ ብቅ ያለው እዚህ አካባቢ ነበር፡፡...
ኢትዮጵያዊያን ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ ድርጊቶችን በምንም ሁኔታ እንደማይቀበሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
ኢትዮጵያዊያን ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ ድርጊቶችን በምንም ሁኔታ እንደማይቀበሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ማብራሪያ ሰጥቷል። ኢትዮጵያዊያን...
ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…
ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች ይሠራሉ፡፡ ፈሪዎች ያወራሉ፣ በሚያወሩት ወሬ ራሳቸውን አሸብረው ሌላውንም ለማሸበር ይሞክራሉ። ልቡን ያመነ፣ በአንድነቱና በጀግንነቱ የተማመነ ይዘምታል፣ ለክብር ሲል ሕይወቱን፣ ምቾቱን፣ ጉልበቱን አሳልፎ ይሰጣል። እኔስ...
ማኅበረሰቡ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ማኅበረሰቡ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው።
በአማራ ክልል በሙጃና ድልብ አካባቢ ሰርገው...
የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የደንብ ልብስ ለብሰው ከሚያጭበረብሩ አካላት ኅብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ።
የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የደንብ ልብስ ለብሰው ከሚያጭበረብሩ አካላት ኅብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አባላት ሳይሆኑ "ፖሊስ ወይም የጸጥታ አካላት ነን" በማለት በተለያዩ ጊዜያት ወደ ንጹሐን ዜጎች ስልክ በመደወል...