በግልፅ በመነጋገር ከተማዋ ወደ ቀደመ ሰላሟ እንድትመለስ እንሠራለን።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ዘካሪ መካሪ ኅብረተሰብ፣ ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የሰላም እጦቱ በከተማዋ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና...

“መታከም ባለመቻሌ እግሬ ተቆርጧል፣ ዓይኔም ማየት አቁሟል” የሰላም እጦቱ ህክምና የነፈጋቸው አባት

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም 01/2012 ዓ.ም የበዓል እርድ ለማድረግ ባጎነበሱበት ጊዜ ዓይናቸው ጨለመባቸው። ከዚያ ወዲህ ህመሙ እንዳለባቸው አውቀው ሕክምናውን እያገኙ ቆይተዋል። ወደ ደብረ ታቦር እና ባሕር ዳር በመሄድም የሕክምና አገልግሎት ሲያገኙ ቆይተዋል። አሁን...

ሰላም ሁሉንም ተጠቃሚ እና ትርፋማ ታደርጋለች።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ...

“ወጣቶች ለሀገር አንድነት እና አብሮነት መስዋዕትነት መክፈል አለባችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ በኮምቦልቻ ከተማ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ወጣቶችን አሳታፊ ያደረጉ ሥራዎችን በማከናወን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ብለዋል።...