ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ አባላት በግንባር ተገኝተው አበረታቱ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ...
“አሸባሪው ትህነግ አሁን ወደ ደደቢት በርሃ ሳይሆን ወደ መቃብር መውረድ አለበት” በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ...
"አሸባሪው ትህነግ አሁን ወደ ደደቢት በርሃ ሳይሆን ወደ መቃብር መውረድ አለበት" በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የራሷ ነፃነት፣ ጀግንነት፣ አኩሪ ድል፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ወግ እና የተፈጥሮ ጸጋ ባለቤት ኢትዮጵያ...
የአባቶቻችን ልጆች እንሁን፣ የእነ ጎቤ ልጆች እንሁን!
አባቶቻችን ብለን ስንጀምር ቀድሞ የሚመጣው ድል አድራጊነታቸው ነው። "የአባቶቻችን ልጆች ነን" ስንል ኩራት እንጅ ሀፍረት አይሰማንም። አባቶቻችን ጠላትን አንበርክከው ሀገር ስላቆሙ የምንኮራባቸው ናቸው። በዚህም ምክንያት ስለ አባቶቻችን ታሪክ ሲወራ እኛም የእነሱን ፈልግ መከተል የግድ...
የገብርዬ ልጆች በጋይንት!
ፊታውራሪ ገብርዬ የጋይንት ሰው ናቸው፡፡ ሙሉ ስማቸው ገብረሕይወት ጎሹ ነው፡፡ የዐጼ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ፣ እጅግ የተደነቁ ስመ-ጥር የጀግኖች ጀግና ነበሩ፡፡ ከመይሳው የቅድመ-ንግስና ዘመናቸው ጀምሮም ታማኛቸው ናቸው፡፡
የቋራው መይሳው ካሳን ጨምሮ ከቤተ መንግስት እስከ እረኞች መስክ...
ሃውጃኖ፡ የራያው መብረቅ
ሃውጃኖ፡ የራያው መብረቅ
በዚያ አስፈሪ ዘመን፣ እነዚያ አስጨናቂ የፖለቲካና የሴራ ጉንጉኖች ወቅት ሁሉም በቆፈን ታሥሮ፣ በፍርሃት ተወድሮ በስስ ልቡ ውስጥ ተደብቆ ነበር፡፡ የትውልድ ስብራት እና የኢትዮጵያዊነት መደብዘዝ ከ1960ዎቹ ጀምሮ በተረጨው የጥላቻና የመገዳደል የፖለቲካ ሸማ ሽምን...








