“ትህነግም ሸኔም በአንድ ላይ መደምሰስ አለባቸው” ዶክተር ዓለሙ ስሜ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ግንባር እየተደረገ በሚገኘው አሸባሪውን ትህነግ የመደምሰስ ዘመቻ ከፍተኛ የፖለቲካ መሪዎች በሥፍራው ተገኝተው እየሠሩ ነው። በወሎ ግንባር ያገኘናቸው በሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ዓለሙ...
ሁሉም ወታደር ሆኖ ሀገሩን እንዲታደግ የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በጠለ ሞላ በወሎ ግንባር ተገኝተው ከሠራዊቱ ጋር እየሠሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።
የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንባር ተገኝተን አንድነታችን በማሳዬት ሠራዊቱን እያበረታታን ነው ብለዋል። የሕዝቡ...
‹‹ጦርነቱን ሕዝባዊ አድርገን መታገል አለብን›› የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ያሰማራው ቡድን ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ...
የሀገር ህልውናን ለማስከበር እና የዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ...
የሀገር ህልውናን ለማስከበር እና የዜጎች ደኅንነት እንዲጠበቅ ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የሀገር...
“ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
"ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው" የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው።
ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው...








