ማኅበረሰቡ አካባቢውን በመጠበቅ፣ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ የሚነዙ አካላትን በመዋጋት እና ሕገወጥነትን በመከላከል እያከናወነ ያለውን ተግባር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ እየተወሰደ ባለው እርምጃና ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኮሚሽነሩ በመግለጫው እንዳሉት የትህነግ አሸባሪ ቡድን ከዛሬ ሰማንያ ዓመት...

A glimpse of atrocities committed by TPLF since November 3, 2020

1. On November 3, 2020, opened an attack on the Northern Command of the Ethiopian Defense Force, causing a high number of casualties to military of the National Defense Force. In its attack, it...

የአሸባሪው ሕወሓት ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር የወገን ጦር መድረሻ ሲያሳጣው እጁን ለመከላከያ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግናው መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ የጠላት ኀይል ተመክቶና ተመትቶ ወደ መጣበት መንገድ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ መፈርጠጡን ጀምሯል። የአሸባሪው ሕወሓት ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር...

አሸባሪው ትህነግ በደብረታቦር ሕዝብ ላይ የፈጸመው የከባድ መሳሪያ ድብደባ የአማራ ሕዝብን በጠላትነት መፈረጁን በተግባር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ከምስረታው ጀምሮ አማራን በጠላትነት ፈርጆ በመንቀሳቀስ በማንነቱ ብቻ ለይቶ ጨፍጭፏል፣ አፈናቅሏል ብሎም የተለያዩ ግፎችን ፈጽሟል፤ እየፈጸመም ይገኛል። አሸባሪ ቡድኑ ከአማራ አልፎም የኢትዮጵያውያን ጠላት መሆኑን አሳይቷል። ዛሬም እኩይ ተግባሩን...

“በሉዓላዊነታችን ላይ የተቃጣውን የባንዳ ጥቃት ለመቀልበስ እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በአንድ መንፈስ ለአንድ ዓላማ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዕለታዊ መረጃ አውጥተዋል መረጃው ቀጥሎ ቀርቧል። እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ነጻ ህዝብ በህልውናችን ላይ ከተጋረጠው አደጋ የበለጠ...