ለአማራ ሕዝብ ማንነት የአርበኞቹ ተጋድሎ!

ለአማራ ሕዝብ ማንነት የአርበኞቹ ተጋድሎ! ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛ ወርቄ መለሰ ተወልደው ያደጉት ቃብቲያ አካባቢ ቢሆንም ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት በአሸባሪው ቡድን ምክንያት ሃብት እና ንብረታቸውን፤ እርሻ እና መሬታቸውን፤ ትዳራቸውን ትተው በጫካ...

ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በሕግ አግባብ እንዲጠየቁ በማድረግ ማኅበረሰቡ እየፈጸመ ያለውን ተግባር አጠናክሮ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ወጣቶች ከመከላከያ እና ከክልሉ የጸጥታ ኀይል ጋር በመቀናጀትና ጠላትን ፊት ለፊት በመጋፈጥ እየፈጸሙት...

❝ጠላት መውጫ ስለሌለው በየአካባቢው መበተኑ አይቀርም፤ በዚህ ጊዜ እያንዳንዱ የአማራ መሬት እሾህ ሆኖ ሊጠብቀው...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላትን ለመደምሰስ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዮሐንስ ቧያለው ገልጸዋል፡፡ በሕልውና ዘመቻው ሕዝቡ እያደረገ ያለው ርብርብ የሚደነቅ መሆኑን አንስተዋል፤ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ...

በአሸባሪው ትህነግ ላይ በተወሰደው እርምጃ ተመትቶ የተበታተነውን ጠላት ሕዝቡ ሊለቅመው እንደሚገባ የሰሜን ምዕራብ እዝ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በክምር ድንጋይ አካባቢ ሲዋጋ የነበረው ጠላት እየተደመሰሰና ከፊሉ እየሸሸ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ እዝ የአንደኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናግረዋል። አሁን ላይ ቡድኑ የመዋጋት ቁመና የሌለውና የተከበበ መሆኑን...

ማኅበረሰቡ አካባቢውን በመጠበቅ፣ የሐሰት ፕሮፖጋንዳ የሚነዙ አካላትን በመዋጋት እና ሕገወጥነትን በመከላከል እያከናወነ ያለውን ተግባር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ እየተወሰደ ባለው እርምጃና ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኮሚሽነሩ በመግለጫው እንዳሉት የትህነግ አሸባሪ ቡድን ከዛሬ ሰማንያ ዓመት...