ʺየእኔ ባል ከአንቺው ይበልጣል፣ ከጠላት ትከሻ ማርኮ ይመጣል”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጀግንነት የኖረች፣ ጀግና የወለደች፣ በጀግንነት ሀገር ያስከበረች፣ ታሪክ ቀርጻ ያስቀመጠች፡፡ ሀገር እንዲያስከብር፣ በታሪክ እንዲዘከር ሂድ ተዋደቅ፣ ሀገርህን ከጠላት አላቅቅ ይሉታል፣ አይዞህ በርታ፣ ወደፊት ብቻ ሂድ እያሉ ያበረታቱታል፡፡ ቤቱን፣...
“ከወለድኩ ሁለት ቀኔ ነው፤ አሸባሪው ትህነግ በቀያችን ጥቃት በመክፈቱ ለመሰደድ ተገድጃለሁ” ከሰሜን ወሎ ዞን...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ዘምዘም አሊ ነዋሪነታቸው በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ነው።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈጸመው ወረራ ሰዎችን ገድሏል፤ ንብረት አውድሟል ነው ያሉት።
በሽብር ቡድኑ ወረራ ምክንያት ጃራ በተባለ ቦታ ለመጠለል እንደተገደዱም...
“የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ጉብኝት ውጤታማ ነበር” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከሀገራቱ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ኢርፋን ናዚር ኦግሉ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱም ሁለቱ አምባሳደሮች በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል ያለውን...
የምዕራብ ጎጃም ዞን ሕዝብ ለወገን ጦርና በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሕዝብ በሕልውናው ዘመቻው ለተሰለፉ የወገን ኃይሎችና በአሸባሪው ትህነግ ለተጎዱ ዜጎች ከ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት እህልና የቁም እንስሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የደቡብ ጎንደር ዞን...








