ሽብርተኛው ትህነግን ከምስረታው እስከ መቃብሩ አፋፍ በጽናት የታገለው “ከፋኝ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 41 ዓመታትን የኋሊት ስንጓዝ የእምቢተኝነት ተጋድሎ አሐዱ የተባለባትን ዕለት እናስታውሳለን። ሽብርተኛው ትህነግ የጎመጀበትን የወልቃይት ጠገዴ እና የጠለምት ለም መሬት በጁ አስገብቶ አማራን በባርነት ለማጎሳቆል በተከዜ ወንዝ ክረምት ከበጋ...

ከአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈ ጥሪ፡፡

በሁሉም የህልውና ዘመቻ ግንባር አካባቢ ላለው ህዝባችን፤ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በልዩ ኀይል፣ በሚሊሻ፤ ፋኖ እና በመላው ሕዝባችን እየተወሰደበት ባለው ከባድ ምት እና እርምጃ ጠላት እየተበታተነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የሕዝብ ጠላት የሆነው የአሸባሪው እና...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረብኛ ቋንቋ ሥርጭት መክፈቱ ተገቢ ውሳኔ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የአልጀዚራ ኀላፊ...

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአረበኛ ቋንቋ ሥርጭቱን በአዲስ አበባ ስቱዲዮ የማስጀመሪያ መርኃ ግብር አካሂዷል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በአማርኛ፣ በአዊኛ በኽምጠኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግረኛ እና በእግሊዘኛ ቋንቋዎች በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ሥርጭቱን ለአድማጭ ተመልካች...

በማይጠብሪ ግንባር ሰብሮ ለመግባት የሞከረው የጠላት ኀይል በወገን ጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ተገለጸ፡፡

ደባርቅ: ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በሰጠው መግለጫ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በማይጠብሪ ግንባር በአራት አቅጣጫ ሰብሮ ለመግባት የሞከረው ጠላት በወገን ጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ገልጿል፡፡ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ...

“አሸባሪው የትህነግ ቡድን ዓላማው አሸንፎ ሀገር መምራት ሳይሆን እንደ ሀገር ኢትዮጵያን፣ እንደ ሕዝብ አማራን...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ በአማራ ሕዝብ ላይ በከፈተው መጠነ ሰፊ ወረራ የሃይማኖት ተቋማት ከኢትዮጵያዊነት ሥነ ልቦና ውጭ በሆነ መልኩ የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው፡፡ አሸባሪው እና ተስፋፊው ትህነግ በአማራ እና በአፋር...