“ልዩ ኀይሉ አሸባሪውን ቡድን እየደመሠሠ ወደፊት እየገሰገሰ ነው” የአማራ ልዩ ኀይል አባላት
ሰሜን ወሎ ኮኪት: ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልዩ ኀይል አሸባሪውንና ወራሪውን የትህነግ ቡድን በወረረበት አካባቢ እንዲቀበርና ድራሹ እንዲጠፋ በማድረግ ከፍተኛ ሚናን ተጫውቷል፤ እየተጫወተም ይገኛል።
የአማራ ልዩ ኃይል በላይ ዘለቀ ብርጌድ አባል የሆነው አዲስ ፈንታው...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሜካናይዝድ ክፍል ጠላትን በመቅጣት አይተኬ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የደብረ ዘቢጥ ግንባር...
ሰሜን ወሎ ኮኪት፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪውን የትህነግ ቡድን ድራሹን በማጥፋት ከእግረኛው ሠራዊት በተጨማሪ የሜካናይዝድ ኃይሉ አይተኬ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፤ እየተጫወተም ይገኛል። የ33ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ አዛዥ ከጋሳይ ጀምሮ...
ብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ወታደሮች ዛሬ ያስመርቃል።
ብርሸለቆ: ጳጉሜን 02/2013 ዓም(አሚኮ) ብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ለሀገር ደጀን እና ለወገን አለኝታ የሆኑ ጀግኖችን እያበረከተ ይገኛል።
ትምህርት ቤቱ ዛሬ ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች ያስመርቃል።
አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የፈጠረውን ሀገር የማተራመስ ተግባር...
“በ2014 ዓ.ም ችግሮቻችንን በመነጋገር በጋራ መፍታት እንጀምራለን፤ ነገር ግን መደማመጥ፣ ኅላፊነትን እና ግዴታን መቀበል...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር “ምክክረ አበርክቶ ለድል” በሚል መሪ ሐሳብ ከአማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኛ ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አካሂዷል፡፡
በምክክር መድረኩ “ለዘመቻ ወቅት፣ ለድል ማግስት...
በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጅ ነጋዴዎች ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይል፣ ለሚሊሻና...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚኖሩ የአማራ ተወላጅ ነጋዴዎች 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበትን ምግብና አልባሳት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኃይል፣ ለሚሊሻና ለፋኖ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የድጋፉ አስተባባሪ...








