“ሀገር በራሷ ቆማ፣ ራሷን ችላ፣ የራሷን ዕድል እንድትወስን ሁሉም ዓይነት ጀግኖች ያስፈልጓታል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚከበረውን የጀግንነት ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልእክት፣ “ሀገር በራሷ ቆማ፣ ራሷን ችላ፣ የራሷን ዕድል እንድትወስን ሁሉም ዓይነት ጀግኖች ያስፈልጓታል” ሲሉ ገልጸዋል።
“ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናት...
ሽብርተኛውን ትህነግ በማጥፋት ሕዝቡ ወደ ሰላማዊ ሕይወቱ እንዲመለስ እየተፋለሙ መሆኑን የአማራ ልዩ ኀይል በላይ...
ደብረ ታቦር፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ዘቢጥ ግንባር አሸባሪውና ወራሪው የትህነግን ቡድን በመቅጣት ላይ የሚገኙ የአማራ ልዩ ኀይል የበላይ ዘለቀ ብርጌድ አባላት አዲሱን በዓል በድል እንደሚያከብሩ ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ገልጸዋል።
ረዳት ሳጂን ክንዱ ጌታቸው...
በወልቃይት ጠገዴ ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው ድል የተቀዳጁት የጸረ ሽምቅ ኀይል አባላት ጠላት ሳይጠፋ ወደቤታቸው...
ሁመራ፡ ጳጉሜን 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተሳሳተ ፖለቲካ ተጠቅሞ በሕዝብ መስዋእትነት ስልጣን የተቆናጠጠው ከሀዲ ቡድን መንግሥታዊ ሽብር ሲፈጽም ከቆየ በኋላ ለራሱ በሰጠው የተሳሳተ ግምት የማይደፈረውን ተንኩሶ የመጥፊያ ጊዜውን አሳጥሯል።
አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም...
“ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታል ማውደም በጦር ወንጀልኝነት መታየት አለበት” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ
አዲስ አበባ፡ ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት “ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎች ላይ እያደረሰ ያለው ውድመት እጅግ አስነዋሪና በጦር ወንጀለኝነት መታየት ያለበት ድርጊት ነው” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ፡፡
“ማን ከማን ጋር እንኳ እንደተጋጩ የማያውቁ...
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ በአማራ ክልል ከ4 ሚሊዮን በላይ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ እንደሚሹ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል አራት ዞኖች በከፈተው ወረራ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፤ ከ4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደግሞ አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ያሻቸዋል ተብሏል።
የአማራ ክልል ርእሰ...







