የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል።
በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት...
❝አዲሱ ዓመት ፈተናዎቻችን ሁሉ በድል ተሻግረን የኢትዮጵያን ብልጽግና የምናይበት እንደሚሆን እምነቴ የፀና ነው❞ ርእሰ...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳደሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
ለመላው የሀገራችን እና የክልላችን ሕዝቦች፤
እንኳን ለ2014 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!
ያለፈው 2013 ዓመት እንደሀገርም ሆነ እንደ ክልል በርካታ...
❝አዲሱን ዓመት ስናከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ፣ የታመሙትን በመጠየቅ፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት መሆን ይገባዋል❞...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም አዲሱን ዓመት አሰመልክቶ የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
በመልእክታቸውም ❝አዲሱን ዓመት ስናከብር የተፈናቀሉ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የ2014 የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ የተላለፈ...
ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣
አስቀድሜ፣ ይህንን የ2014 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ ሰላምታና የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቴን በራሴና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስም ሳስተላለፍ ከፍ ያለ ክብርና ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። አዲስ ዓመት በኢትዮጵያውያን መንፈስ የለውጥ መገለጫ...
❝ኢትዮጵያን የሚፈትኗት ኢትዮጵያን የማያውቋት ናቸው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የ2014 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡፡
እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ይሄን አዲስ ዓመት የምናከብረው በወሳኝ ሀገራዊ ፈተናና ተስፋ መካከል ሆነን ነው። ኢትዮጵያ...








