65 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላም እየገቡ ነው። በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 65...

ሕጻናት ክትባት ማግኘት መብታቸው ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታኅሣሥ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) የአራተኛ ዙር ክትባት ዘመቻ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተገኙት የባሕር ዳር ወረዳ ሀገረ...

መሪዎች በየአካባቢው ያሉ እምቅ ሃብቶችን ለይተው ሊያለሙ ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''በመደመር መንግሥት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ መካከለኛ መሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን እና...

ለወቅቱ የሚመጥን የአመራር ጥበብን በማረጋገጥ ሀገራዊ የልማት ዘርፎች ውጤት እንዲያስመዘግቡ መሥራት ይጠበቃል።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "በመደመር መንግሥት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ለአመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የቀጣይ ተልዕኮዎችን በመስጠት ተጠናቅቋል። ሥልጠናው በአመራሩ መካከል የሚስተዋሉ የአስተሳሰብ እና...

“ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን የፖሊዮ ክትባት ለመስጠት ታቅዷል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታኅሣሥ 3 እስከ ታኅሣሥ 6/2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) መከላከያ ክትባት በባሕር ዳር መቅረዝ አጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩም...