“ውድ ሕይዎቱን ለሀገሩ የሚሰጥ ሁሉ ክቡር ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት የሕይዎት ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ፈተና የተዳረገችው የኢትዮጵያን መኖር የማይሹ የውጭ ኃይሎችን ሴራ በተቀበሉ...
በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ እናት 55 ሺህ ብር ድጋፍ ተደረገላቸው፡፡
መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪ የሆኑት እማሆይ ሲሳይ ዋጋው አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በቤታቸው ውስጥ የሚገኘውን ጥሪት አሟጥጦ በመውሰዱ ችግር ላይ መውደቃቸውን አሚኮ ጳጉሜን 5/2013 ዓ.ም መዘገቡ ይታወሳል። እማሆይ ሲሳይ ድጋፍ...
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ከተለያዩ የሰሜን ጎንደር ዞን አካባቢዎች ተፈናቅለው በደባርቅ...
ደባርቅ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀደም ሲል መዘገባችን ይታወሳል። ባለሀብቱ ካደረጉት የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ባለፈ ለሠራዊቱና ለተፈናቃዮች የ1 ሚሊዮን...
ሽብርተኛው ትህነግ ለሥልጣን መጠቀሚያ ሲል በትግራይ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው መከራ ሊያበቃ ይገባል ስትል...
መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በሲቢኤስ የዜና መረጃ መረብ በመሥራት ላይ የምትገኘው እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ ልምድ ያላት ታዋቂዋ ኢትዮ አሜሪካዊት ትግራዋይ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ አሸባሪው ትህነግ የትግራይን ሕዝብ ለስልጣን ጥቅሙ...
ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ...
ደባርቅ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ባለሀብቱ በወሎና በአፋር ግንባር ለሠራዊቱና ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል።
የስሜን ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና...








