የሽብርተኛው ትህነግን ወረራ መመከት እና ዜጎችን መልሶ ማቋቋም ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ርእሰ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን የ2014 በጀት 80 ቢሊየን 104 ሚሊየን 669 ሺህ 397 ብር እንዲሆን አጽድቋል።
የአማራ...
የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት...
ደሴ፡ መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 21 ዓመት በፊት የተቋቋመው የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት የማኅበረሰብ አቀፍ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።
የቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት በአጣየና አካባቢው ዘላቂ ሰላም መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ...
በአይከል ከተማ የአማራና የቅማንት ወንደማማችነትን የሚያጠናክር ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ።
መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቅማንት ሕዝብ ሀገርን የሚያፈርስ ዓላማ ካለው የአሸባሪ ቡድን ጋር ሕብረት እንደሌለው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
ሰልፈኞቹ ሀገርን ለአደጋ ያጋለጡ ከሀዲወችን እንደሚያወግዙም ነው መልዕክት ያስተላለፉት፡፡
የአማራ እና የቅማንት ሕዝብን አንድነት የሚለይ ሊኖር...
ተሰናባቹ የአማራ ክልል ምክር ቤት ስኬታማ ተግባራትን ማከናወኑን የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ ወርቀሰሙ ማሞ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ወርቀሰሙ ማሞ አሸባሪው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ምክንያት ጉባኤው...
አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሀገርን ሰላም ማስጠበቅ ተቀዳሚ ተግባሩ ሊያደርግ እንደሚገባ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ደሴ፡ መስከረም 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሪቱ ከውስጥ እና ከውጭ የተደቀነባትን አደጋ ለመመከት ሕዝባዊ አንድነትን ማጠናከር ከአዲሱ መንግሥት እንደሚጠበቅ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ካነጋገርናቸው ነዋሪዎች መካከል አቶ ካሳ አሊ እንዳሉት አዲሱ የሚመሰረተው መንግሥት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፣ ፍትሐዊ...








