አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ወሎ አካባቢዎች እያደረሰ ያለው ግፍ በተፈናቀሉ የዓይን እማኞች አንደበት…
መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥላቻ ያናወዘው እና እብሪት ያደነዘዘው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን ኢትዮጵያን ከጀርባዋ ከወጋት ውሎ አድሯል፡፡ ሽብርተኛው ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግፍ እና በደል እየፈጸመ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ነውሩን በግልጽ እያሳየም ነው፡፡...
ሽብርተኛው ትህነግን ማስወገድ እና የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው መመለስ በአዲስ የተመሰረተው መንግሥት ቀዳሚ ሥራ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሽብርተኛው ትህነግን ከኢትዮጵያ አስወግዶ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በአጭር ጊዜ ሊመልስ እንደሚገባ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት...
❝ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር!❞ የጀግኖች ኢትዮጵያዊያን የዘወትር መፈክር!
መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ስለኢትዮጵያ የሚነግረን አንድ እውነት አለ፤ የተፈተነች ሀገር መሆኗን። ትናንት የቦንብ አረር እንደ ዝናብ ወርዶባታል። ጀግኖች የመድፎችን ድምፅ ጸጥ አሠኝተዋል፤ እየተሠው መድፈኛውን ጠላት ሠውተዋል። ተዋድቀዋል!
ለግፈኛ ወራሪዎች እልፍ ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ከራስ...
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአሁኑ ወቅት ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉለት...
ደሴ፡መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች እና ለህልውና ዘመቻው አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ሃይማኖት አየለ (ዶክተር) ገልጸዋል። ሆስፒታሉ በአሁኑ ወቅት ልዩ እገዛ የሚያስፈልገው በመሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች...
ፋሲል ከነማና ኢትዮጵያ ቡና ለተፈናቀሉ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ አካሔዱ።
መስከረም 27/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማሰባሰብ ዓላማ ያደረገው የፋሲል ከነማና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች ጨዋታ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል።
በወዳጅነት ጨዋታውም ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ...








