ኳታር ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) የደስታ መግለጫ ላከች።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ፣ ምክትል አሚር ሼክ አብዱላህ ቢን ሃማድ አል ታኒ እና የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ሼክ ካሊድ ቢን ካሊፋ ቢን...

ተቋማት በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ጠላቶችና ተባባሪዎቻቸው ከውስጥና ከውጭ ሆነው የሳይበር ምህዳሩን በመጠቀም በተለያዩ የመሰረተ ልማትና የመረጃ አውታሮች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ለመፈጸም እያደረጉት ያለው ሙከራ አለመሳካቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ...

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የሩስያና የኢትዮጵያ ግንኙነት ታሪካዊና በሁለትዮሽ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀጣይ...

በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት የመማር ማስተማር ሂደቱን ማስጀመሩን የሁመራ ከተማ ትምህርት...

ሁመራ: መስከረም 28 /2014 (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን የወደሙ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟላት ከመስከረም 24 ጀምሮ የመማር ማስተማር ተግባሩን ማስጀመሩን የሁመራ ከተማ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። አሸባሪው የትህነግ ቡድን...

በአሜሪካ የሚኖሩ “በቃን” የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር የምግብና...

.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ በፈጸመው ወረራ ዜጎች ሕይወታቸውን እና ንብረታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለችግር ተዳርገዋል። የአማራ መፈናቀልና ሞት ያንገበገባቸው በአሜሪካ የሚኖሩ እና የተለያዩ የአማራ ተወላጆች ማኅበራት “በቃን!” የአማራ የአደጋ ጊዜ ገንዘብ ማሰባሰቢያን በማቋቋም...