“ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል፣ ለእናት ሀገር ሲባል!”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያን አዕምሮ ነጭን ማሸነፍ አይቻልም በተባለበት ዘመን አሸናፊ መኾን የቻለች ሀገር ናት ኢትዮጵያ።
በ1888 ዓ.ም አፍሪካን ጠቅልሎ ለመውረር እቅድ የያዙት አውሮፓዊያን የወረራውን ፍፃሜ በኢትዮጵያ ላይ ለማድረግ ተነስተው ነበር፡፡ ዳሩ...
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚስተዋሉ የወንጀል ድርጊቶችን ለማስተካከል እየሠራ መሆኑን የአስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ የመጣዉን የሰዉ እገታ፣ የጥይት ተኩስ፣ የኮንትሮባንድ ንግድ፣ የመሰረተልማት አዉታሮች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እና መሰል የፀጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ...
ከ350 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ለነፋስ መውጫ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ዘራፊው የትህነግ ወራሪ ቡድን ዘረፋ እና ውድመት ካደረሰባቸው የጤና ተቋማት መካከል የነፋስ መውጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዱ ነው። ሆስፒታሉ ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ የሆኑትን የሕክምና መስጫ ቁሳቁስ...
ኢትዮጵያን በብዙው የመሰለ የሀገር መከላከያ ሠራዊት!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፅናታቸው ከእናት ኢትዮጵያ ፅናት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ግርማ ሞገሳቸው እንደ ሰንደቃቸው ከፍ ያለ መሆኑን ስናስብ ኢትዮጵያ በዓለም የጀግንነት እና የፍትሕ አደባባይ ያላትን ግርማ ሞገስ እንድናስብ ያስገድደናል፡፡ ትህትናቸው፣ ፍቅራቸው...
❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ❞ አና ጎሜዝ
መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ሕብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜዝ ገለጹ።
አና ጎሜዝ በ1997 ዓ.ም...








